የእትዮጰያ ምግብና መደኃኒት ቁጡጡር ባለሰልጣን








የእትዮጰያ ምግብና መደኃኒት ቁጡጡር ባለሰልጣን

የአትዮጲያ ምግብና መድሐኒት ቁጥጥር ባለሰልጣን የአምራቸ ዱርጂቶቻችዉ አደራሻና ምንጫቸዉ የማይታወቁ የምግብ ምርቶቸ ገበያ ቅኘት መገኘቲን አሰታወቀ።

ባለሰልጣን መ/ቤቱ በ አዲሰ አባባ ከተማ በተለያዩ ደርጀቶቸ ተመርቶ ወደ ገበያ በተሰራጨ ምርቶቸ ላይ በተደረገ  የገበያ ቅኚት በብሔራዊ ደረጀ የተቀመጠዉን መሰፈርት ያላሟሉ;የአምራቸ አደረሻና መለያ ቁጡር የለላቸው የ አቼቶ ምርቶቸ ገበያ ላይ መገኘታቸው በተደረገ ቁጥጥር ሰራ የተገኘ ሲሆን ባለሰልጣኑ አሰተዳደራዊ አርምጀ መወሰደ ተገልፆዋል።

በመሆኑም ህብረተሰቡ ከታቸ ሰማቸው የተገለፁትን የአቸቶ ምርቶቸ እንዳይጠቀማቸወ እያሳሰበ ሰፈራውቸ ሊኖር ሰለምቸል ህብረተሰቡ በአቅራቢያው ለምገኙ የጤና ተቆጣጠረ: ለፖሊሰ አካላት ውይም በፈደራል ደረጃ ባለሰልጣን መሰረያ ቤቱ በነፃ ሰልክ መሰመር8482በመጠቀም እንዲያሳውቅ ጠይቋል።

በመያያዝም የክልል ተቆጣጣርውቸና በየደረጀ የምገኙ የቁጥጥር አካላት ምርቶቸን ገበያ ላይ በአፈጠኘ የውሰብሰብ ሰራውን እንዳይሰሩ ባለሰልጣን መሠረያ ቤቱ ጥረውን አቅርቧል።

Comments

Popular posts from this blog

የግበርና ማስታወቂያ