የግበርና ማስታወቂያ
ይህ
ማስታወቂያ የሚስተላልፈው
መልዕክት ቁምነገር
አዛል ለማህበርሰቡ
በጣም ጠቃሚ
የሆነ እና
አስፈለጊ ናዉ።
ሚክንያቱም አንዴት
ሀገር ያለ
ግብርና ዘርፍ
መንቀሳቀስ እና
ማድግ ወይም
ፊት ለማራመድ
እና በቴክኖሎጂ
ዕደገት የተሻሻለ
ለዉጥ ለማምጣት
ስለሚያስችግር ስለዚህም
ይህ ማስታወቂያ
የሚስተላልፈዉ መልዕክት
ለማህበረሰቡ ወሳኝ
እና አስፈላጊ
የሆነ ሚናአለዉ
ማለት። በተለይ
ለገጠር የሚኖረዉ
ማህበረስቡ ወይም
ለአርሶ አድሩ
በሙሉ በጣም
አስፈለጊ ናው።
ስለሆነም
አዲስ የግብርና
ወቅታዊ መረጀዎች
በወቅቱ በማስራጨት
አርሶ አደሩ
የተሻሻለ የኑሮ
ለዉጥ እንዲ
ያመጣ ሰፈየሆነ
ትምህርት እና
ጠቃሚ የሆኑ
አደዲስ መረጃዎች
እንዲ ያገኙ
ያስችላል። ማለትም
በናፃ ስልክ
ቁጥር 828 በማመቻቸት
ለአርሶ አደሩ
አስፈለጊ የሆኑ
ወቅታዊ መረጃዎች
በወቅቱ እንደ
ያገኙ ያስችላል።
አግልግሎትን እና
መረጃዎች ሲሰጥም
ለማህበረሰቡ ወይም
ለአርሶ አደሩ
ግለፅ ብሆነ
መንገድ እና
በቀለሉ ሊረዱ
ናለገነዘቡ በሚችሉበት
መልክ በራሳቸዉ
ቋንቋ ሰፍ
ማብራሪያ እና
ትምህርት በመሰጣቸት
አርሶ አደሩ
የተሻሻለ የኖረዉ
ደርጃ እና
ዕድገት እንዲ
ያመጣ እና
ከብሀላዊ ወደዘመናዊነት
አንዲ ቀይሩ
በዘመናዊ መሳሪያዎች
ተጠቃሚ እንዲሆኑ
እእናም ዕድገት
እናብልፅግና እደያመጡ
ያስችላል ማለት
ናዉ።
ከዘመናዊ
መሳረያዎች መካከልም
ማደበርያ፣ በመስመር
ማዝራት፣ በወቅቱ
ማዝራት፣ ዘርመምረጥ፣
እና ከተዘራ
ብኀላ በወቅቱ
አንዲያገኙ ወይም
የአረም መድሐኒት
እንድ ጠቀሙ
ሰፈይለሆነ ማብራርያ
እና ትምህርት
በመሰጠት የተሻሻለ
እና ብከፈተኛ
ምርት እተንዲ
መርቱ በማድረግ
ከድህነት ወደብልፅግና
ወይም ዕድገት
እና የተሻሻለ
የኖረው ሆነታ
እንዲያገኙ ያስችላል።
አርሶ
አደሩ ወይም
ሚህበረሰቡ ባዚህ
828 በመደወል ወቅታዊ
እና ዘመናዊ
የሆነው መረጀዎች
በመገኘት ዘመናዊ
በሆነ መንገድ
ተጠቃሚ እንዲሆኑ
ያስችለል። ይህ
ሆነማለት ደግሞ
ሀገሪቷ ምንያህል
በቴክኖሎጅ እና
በኢኮኖሚ እንደታመጣ
ምንም ጥርጥ
የለዉ። ስለዚህ
በዚህ ማስታወቅያ
የሚተላለፍው መልዕክት
ወይም ጭብጥ
ሀሳቦች ለአርሶ
አደለሩም ሆነ
ለሀገሪቱ ከፈተኛ
የሆነ የተሻሻለ
እድገት ላይ
እንድ ደርሱ
የግዘል ማለት
ናው። ሰለዚህ
ይህ ማህስታወቂያ
የሚያስተላለፈው መልዕክት
ጠቃሚ እና
አስፈላጊ ናዉ።
Comments
Post a Comment